#በድሮ ጊዜ ነው ድመትና አይጥ አብረው በሰላም ለመኖር  ተስማሙ ይባላል።
#ከዚያም ሲኖሩ ሲኖሩ ከዕለታት አንድ ቀን አይጥት እንደ ድንገት ድመቷን አየቻትና ድንግጥ ስትል ጊዜ ድመቷም አይዞሽ #አልበላሽም አለቻት አሉ።

<<እኔ ምለው በሠላም ለመኖር ከተስማሙ አልበላሽምን ምን አመጣው?>>

Comments

Popular Posts