የኢኮኖሚ ፍልስፍና በቀላል አገላለፅ

# socialism : ሁለት ላሞች አሉህ አንዱን ለጎረቤትህ ትሰጣለህ ።
# communism : ሁለት ላሞች አሉህ መንግስት ሁለቱንም ወስዶ ወተት
ይሰጥሃል ።
# fascism : ሁለት ላሞች አሉህ መንግስት ሁለቱንም ወስዶብህ ወተት ይሸጥልሃል

# nazism : ሁለት ላሞች አሉህ መንግስት ሁለቱን ወስዶ ይገድልሀል ።
# capitalism: ሁለት ላሞች አሉህ አንዷን ሸጥተህ ወንድ ትገዛለህ ።
ላሞችህን ታበዛለህ የኢኮኖሚ እድገት ታገኛለህ ። ትሸጣለህ ፣ ጡረታ
ትወጣለህ ፣ ትርፍ ላይ ትኖራለህ ።
# modern _ capitalism: ሁለት ላሞች አሉህ አንዷን ሸጥተህ ወንድ
ትገዛለህ ። ላሞችህን ታበዛለህ የጎረቤቶችህንም ትገዛለህ ። ጎረቤቶችህ እረኛህ
ታደርጋቸዋለህ ትንሽ ገንዘብ ትከፍላቸዋለህ ደሃዎቹም ይሞታሉ ።
# american _ society: ሁለት ላሞች አሉህ አንዷን ትሸጣለህ ሌላኛዋን
እንደ 4 ላሞች ወተት እንደምታመርት ታደርጋታለህ ። ከአቅሟ በላይ በማምረት
ጭንቀት ትሞታለች ። ይህን ሞት ለመረዳት አማካሪ ትቀጥራለህ ።
# french _ society: ሁለት ላሞች አሉህ ሶስተኛ ላም ስለፈለክ አድማ
ትሄዳለህ ።
#german _ society: ሁለት ላሞች አሉህ 100 አመት እንዲኖሩ
ታደርጋቸዋለህ.  በወር አንዴ ብቻ እንደሚበሉ ታደርጋቸዋለህ ።
#china_ society: ሁለት ላሞች አሉህ ፣ ወተት ለጓደኞችህ ትሸጣለህ ፣
የፕላስቲክ ወተት ታመጣለህ ለቀሪው አለም ኤክስፖርት ታደርጋለህ ። ሀብታም
ትሆናለህ ።
#african _ society: ሁለት ላሞች አሉህ በአንድ ወር ውስጥ
ሁሉንም ትበላለህ ፣ ለጋሾችም ሆነ የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ላሞች
እንደሚሰጡህ ታልማለህ ያ ካልተሳካ ቤተ ክርስቲያን ገብተህ የተአምር ላሞች
ተስፋ ታደርጋለህ ። ላሞቹ ከሰማይ እንዲወድቁ 40 ቀንና 40 ሌሊት ትፆማለህ.
በመጨረሻም በከባድ ድህነት ውስጥ ትሞታለህ ።

Comments

Popular Posts